የማይረሳ ዝግጅት

ለዝግጅትዎ ቦታ እናዘጋጅ።

እንኳን ወደ ቀንዲል ፕሮዳክሽን እና ኤቨንት በደህና መጡ። ፓኬጆቹን ይመልከቱ፤ ስለ እቅድዎ ለመወያየት ይደውሉ።

ከመያዝዎ በፊት

ቀጠሮ ለመያዝ 30% ቅድመ ክፍያ ያስፈልጋል። ቅድመ ክፍያው አይመለስም።

የክፍያ መረጃ ቀጠሮው ሲረጋገጥ ይላካል

ያግኙን

ስለ ዝግጅትዎ ለመወያየት እና ቀን ለማረጋገጥ ይደውሉ።